Open for AfriKans. Join GPAN Let's Unite AfriKa. We are One, We are AfriKa.
Recent Updates
  • Finally, Mr. Donald J. Trump wrote his last messege to President Joe Biden .

    Joe, You know I won.

    😂😂😂😂😂😂
    Finally, Mr. Donald J. Trump wrote his last messege to President Joe Biden . Joe, You know I won. 😂😂😂😂😂😂
    0 Comments 0 Shares
  • Luxor St. Louis Gift pen from #Extol

    ✍️ Elegant, sleek and durable carbon fiber finish ball pen with shiny chrome cap and trims.

    ✍️ Pen fitted with Insta flow Neotec refill.
    Packed in an attractive gift presentation.

    Only 125 ETB.

    እጅግ ዘመናዊ ቅንጡ እስክሪብቶዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከኤክስቶል አስመጪና ላኪ።

    ለስጦታ የሚሆኑ የተለያዩ ዓይነት እስክሪብቶዎችን በፍጥነት ይዘዙን።

    የአንዱ እስክሪብቶ ዋጋ 125 ብር ብቻ ✍️

    #Kangaro_challenge #Luxor_challenge #Extol_challenge


    https://t.me/joinchat/AAAAAEVggRX4-fXHdcTiUw

    Please contact us,

    ORDER;

    www.extolcommerce.com
    https://www.facebook.com/extolimportandexport
    t.me/extolimportandexport

    Head Office
    Churchill Avenue
    Haron Tower Office No 806

    Branch
    Merkato Dir Building Office No 30/31
    Addis Ababa
    Ethiopia

    +251912506563
    +251118704656
    +251118721782
    +251910202182
    Luxor St. Louis Gift pen from #Extol ✍️ Elegant, sleek and durable carbon fiber finish ball pen with shiny chrome cap and trims. ✍️ Pen fitted with Insta flow Neotec refill. Packed in an attractive gift presentation. Only 125 ETB. እጅግ ዘመናዊ ቅንጡ እስክሪብቶዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከኤክስቶል አስመጪና ላኪ። ለስጦታ የሚሆኑ የተለያዩ ዓይነት እስክሪብቶዎችን በፍጥነት ይዘዙን። የአንዱ እስክሪብቶ ዋጋ 125 ብር ብቻ ✍️ #Kangaro_challenge #Luxor_challenge #Extol_challenge https://t.me/joinchat/AAAAAEVggRX4-fXHdcTiUw Please contact us, ORDER; www.extolcommerce.com https://www.facebook.com/extolimportandexport t.me/extolimportandexport Head Office Churchill Avenue Haron Tower Office No 806 Branch Merkato Dir Building Office No 30/31 Addis Ababa Ethiopia +251912506563 +251118704656 +251118721782 +251910202182
    Extol™ Forum
    EXTOL is an Import and Export firm with a vision of becoming an iconic commerce and service industry in Africa.
    T.ME
    0 Comments 0 Shares
  • የእረፍት ጊዜዎን ስለቀጣይ ስራዎ እያሰቡ ነው የሚያሳልፉት ?

    እንግዲያውስ በፅህፌት መሳሪያዎች አዋጭ የንግድ ስራ ምርጫዎ ከሆነ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ከሆኑ በተቀላጠፈ የንግድ ግንኙነት አብሯችሁ ሊሰራ ዝግጁ የሆነው የናንተው ኤክስቶል አስመጪና ላኪ እጆቹን ዘርግቶ በሮቹን ከፋፍቶ ይጠብቃችኋል።

    ኤክስቶል አስመጪና ላኪ በብቸኝነት የሚያስመጣቸው የካንጋሮ ምርቶችንና የሉክሰር መፃፊያ ዕቃዎችን ከበቂ በላይ ስላስገባላችሁ ምንም አይጨነቁ።

    ያማረ የንግድ ጊዜዎን ከኤክስቶል ጋር ያሳልጡ።

    #Kangaro_challenge #Luxor_challenge #Extol_challenge


    https://t.me/joinchat/AAAAAEVggRX4-fXHdcTiUw

    Please contact us,

    ORDER;

    www.extolcommerce.com
    https://www.facebook.com/extolimportandexport
    t.me/extolimportandexport

    Head Office
    Churchill Avenue
    Haron Tower Office No 806

    Branch
    Merkato Dir Building Office No 30/31
    Addis Ababa
    Ethiopia

    +251912506563
    +251118704656
    +251118721782
    +251910202182
    የእረፍት ጊዜዎን ስለቀጣይ ስራዎ እያሰቡ ነው የሚያሳልፉት ? እንግዲያውስ በፅህፌት መሳሪያዎች አዋጭ የንግድ ስራ ምርጫዎ ከሆነ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ከሆኑ በተቀላጠፈ የንግድ ግንኙነት አብሯችሁ ሊሰራ ዝግጁ የሆነው የናንተው ኤክስቶል አስመጪና ላኪ እጆቹን ዘርግቶ በሮቹን ከፋፍቶ ይጠብቃችኋል። ኤክስቶል አስመጪና ላኪ በብቸኝነት የሚያስመጣቸው የካንጋሮ ምርቶችንና የሉክሰር መፃፊያ ዕቃዎችን ከበቂ በላይ ስላስገባላችሁ ምንም አይጨነቁ። ያማረ የንግድ ጊዜዎን ከኤክስቶል ጋር ያሳልጡ። #Kangaro_challenge #Luxor_challenge #Extol_challenge https://t.me/joinchat/AAAAAEVggRX4-fXHdcTiUw Please contact us, ORDER; www.extolcommerce.com https://www.facebook.com/extolimportandexport t.me/extolimportandexport Head Office Churchill Avenue Haron Tower Office No 806 Branch Merkato Dir Building Office No 30/31 Addis Ababa Ethiopia +251912506563 +251118704656 +251118721782 +251910202182
    0 Comments 0 Shares
  • Urgent!

    Is there anyone who have AU observers contact in Uganda?
    Please, it is urgent.
    Urgent! Is there anyone who have AU observers contact in Uganda? Please, it is urgent.
    1
    0 Comments 0 Shares
  • #ነባር_ባንኮች_መስጋት_አለባቸው!
    *
    ኢትዮጵያ ውስጥ በስራ ላይ ካሉት 17 የግል የንግድ ባንኮች በላይ 25 አዳዲስ የንግድ ባንኮች ስራ ለመጀመር አክሲዮን እየሸጡ ቢሆንም ነባር ባንኮች ተጨማሪ አክሲዮን ለገበያ በማቅረብ ለምን የገበያ ተፎካካሪነታቸውን እንደማያሳድጉ ስመለከት ይገርመኛል!


    በሀገራችን 30 የሚሆኑ ባንኮች እና ኢንሹራንስ ካምፓኒዎች 200ሺ የሚደርሱ ባለአክሲዮኖች በመያዝ ይንቀሳቀሳሉ! በሚደንቅ Mobilization በቅርቡ ሊቋቋም ከጫፍ የደረሰው አማራ ባንክ ብቻውን ከ180ሺ በላይ ባለአክሲዮኖች በመያዝ ግዙፍ የፋይናንስ ካፒታል በመያዝ ገበያውን ሊቀላቀል ነው! ይህ ባንክ ብቻውን በመጪው ጊዜ የባንክ ሴክተሩንም የሌሎች ባንኮችን ሁኔታ የመለወጥ አቅም ይኖረዋል።


    #ለምሳሌ፦ የአማራ ባንክ 180ሺ ባለድርሻዎች ከዚህ ቀደም በሌሎች የንግድ ባንኮች የነበራቸውን አካውንት በመዝጋት የራሳቸውን ባንክ አካውንት ብቻ ቢከፍቱ (የመሆን እድል ያለው ግምት!) አሁን ያሉ ባንኮች 180ሺ Depositors ያጣሉ ማለት ነው (በሀገራችን በመንግሥትም ሆነ በግል ንግድ ባንኮች የቁጠባ ደብተር ያለው ሰው ብዛት 6ሚሊዮን አይበልጥም! ከዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ደብተሩ እንጂ ደብተሩ ውስጥ ገንዘብ የላቸውም!)፤ ባንኩ ይዞት የሚመሰረተው ካፒታል በስራ ላይ ካሉት የንግድ ባንኮች ከቀዳሚዎቹ ሶስቱ ውስጥ ነው።


    ሌሎችም አዳዲስ የንግድ ባንኮች የመመስረቻ የዝግ አካውንት የብር መጠን እያሟሉ ነው! ስለዚህ በጥቂት ወራት ውስጥ በየማስታወቂያው በምስረታ ላይ ሲባሉ የነበሩ ባንኮች ስራ ጀምረዋል መባሉ አይቀርም።


    ነባር የግል የንግድ ባንኮች (እድሚያቸው ከ9 ዓመት እስከ 26 ዓመት ነው!) ብዙ ነባር ደንበኞች፤ የሰለጠነ የሰው ሃይል፤ የተከማቸ ካፒታል፤ ቋሚ ሃብት፤ የተለመደ ስም፤ የገበያ ትስስር፤ ወዘተ አላቸው ነገር ግን በዚህ ሁሉ ዓመታት 5 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ካፒታል ለማስመዝገብ ጣር ነው።


    ሰዎች በቅርብ ከሚያውቋቸው ካምፓኒዎች ይልቅ አዳዲስ ለሚቋቋመው ካምፓኒዎች ፍላጎት ካሳደሩ የነባር ካምፓኒዎች ማናጅመንት ያስባሉ ተብሎ የሚገመተው እንዴት ከእጃቸው እየወጣ ያለውን ገበያ ለመጪው ጊዜ መቆጣጠር ላይ ነው። በተጨማሪ የሰለጠነ እና ነባር ሰራተኞችን ማቆየት እራሱን የቻለ ትግል ነው።


    በመጪው ጊዚያት የፋይናንስ ሴክተሩ ለውጪ ሀገር ባንኮች ክፍት ቢደረግ እና ባንኮች በኢትዮጵያ ገበያ ላይ ቢከፈቱ የሀገራችን ባንኮች ህልውና አደጋ ውስጥ ነው! ምክንያቱም የውጪ ባንኮች በካፒታል አቅም፤ በሰለጠነ የሰው ሀይል፤ በቋሚ ሀብት፤ በቴክኖሎጂ፤ ሴክተሩ ላይ ባላቸው ልምድ፤ ወዘተ ፈርጣማ በመሆናቸው ለረጅም ጊዜ በገዛ ሀገራቸው በገበያው ተፎካክረው መቆየት ይቸገራሉ (የሀገር ውስጥ ባንኮች ካልተዋሀዱ በስተቀር!)።


    ስለዚህ ውስን ባለአክሲዮኖችን በመያዝ ግዙፍ ካፒታል ለመመስረት ረጅም ዓመት ስለሚፈጅ ተጨማሪ አክሲዮኖችን ለገበያ በማቅረብ የፋይናንስ እና የተደራሽነት አቅማቸውን ለማሳደግ ማሰብ አለባቸው። የባንክ ሴክተሩ እስከ አሁን በነበረው ኢ-መደበኛ ስቶክ ገበያ ለመደራጀት ፍላጎት እንዳለው ቅድሚያ ነባር የግል ባንኮች በጥናት በማረጋገጥ ተጨማሪ ከፍ ያለ አክሲዮኖችን ለገበያ አቅርበው ቢሆን ኖሮ አሁን የተጋረጠባቸው የመጪው ጊዜ ፈተና በእጅጉ ይቀንስ ነበር።
    #ነባር_ባንኮች_መስጋት_አለባቸው! * ኢትዮጵያ ውስጥ በስራ ላይ ካሉት 17 የግል የንግድ ባንኮች በላይ 25 አዳዲስ የንግድ ባንኮች ስራ ለመጀመር አክሲዮን እየሸጡ ቢሆንም ነባር ባንኮች ተጨማሪ አክሲዮን ለገበያ በማቅረብ ለምን የገበያ ተፎካካሪነታቸውን እንደማያሳድጉ ስመለከት ይገርመኛል! በሀገራችን 30 የሚሆኑ ባንኮች እና ኢንሹራንስ ካምፓኒዎች 200ሺ የሚደርሱ ባለአክሲዮኖች በመያዝ ይንቀሳቀሳሉ! በሚደንቅ Mobilization በቅርቡ ሊቋቋም ከጫፍ የደረሰው አማራ ባንክ ብቻውን ከ180ሺ በላይ ባለአክሲዮኖች በመያዝ ግዙፍ የፋይናንስ ካፒታል በመያዝ ገበያውን ሊቀላቀል ነው! ይህ ባንክ ብቻውን በመጪው ጊዜ የባንክ ሴክተሩንም የሌሎች ባንኮችን ሁኔታ የመለወጥ አቅም ይኖረዋል። #ለምሳሌ፦ የአማራ ባንክ 180ሺ ባለድርሻዎች ከዚህ ቀደም በሌሎች የንግድ ባንኮች የነበራቸውን አካውንት በመዝጋት የራሳቸውን ባንክ አካውንት ብቻ ቢከፍቱ (የመሆን እድል ያለው ግምት!) አሁን ያሉ ባንኮች 180ሺ Depositors ያጣሉ ማለት ነው (በሀገራችን በመንግሥትም ሆነ በግል ንግድ ባንኮች የቁጠባ ደብተር ያለው ሰው ብዛት 6ሚሊዮን አይበልጥም! ከዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ደብተሩ እንጂ ደብተሩ ውስጥ ገንዘብ የላቸውም!)፤ ባንኩ ይዞት የሚመሰረተው ካፒታል በስራ ላይ ካሉት የንግድ ባንኮች ከቀዳሚዎቹ ሶስቱ ውስጥ ነው። ሌሎችም አዳዲስ የንግድ ባንኮች የመመስረቻ የዝግ አካውንት የብር መጠን እያሟሉ ነው! ስለዚህ በጥቂት ወራት ውስጥ በየማስታወቂያው በምስረታ ላይ ሲባሉ የነበሩ ባንኮች ስራ ጀምረዋል መባሉ አይቀርም። ነባር የግል የንግድ ባንኮች (እድሚያቸው ከ9 ዓመት እስከ 26 ዓመት ነው!) ብዙ ነባር ደንበኞች፤ የሰለጠነ የሰው ሃይል፤ የተከማቸ ካፒታል፤ ቋሚ ሃብት፤ የተለመደ ስም፤ የገበያ ትስስር፤ ወዘተ አላቸው ነገር ግን በዚህ ሁሉ ዓመታት 5 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ካፒታል ለማስመዝገብ ጣር ነው። ሰዎች በቅርብ ከሚያውቋቸው ካምፓኒዎች ይልቅ አዳዲስ ለሚቋቋመው ካምፓኒዎች ፍላጎት ካሳደሩ የነባር ካምፓኒዎች ማናጅመንት ያስባሉ ተብሎ የሚገመተው እንዴት ከእጃቸው እየወጣ ያለውን ገበያ ለመጪው ጊዜ መቆጣጠር ላይ ነው። በተጨማሪ የሰለጠነ እና ነባር ሰራተኞችን ማቆየት እራሱን የቻለ ትግል ነው። በመጪው ጊዚያት የፋይናንስ ሴክተሩ ለውጪ ሀገር ባንኮች ክፍት ቢደረግ እና ባንኮች በኢትዮጵያ ገበያ ላይ ቢከፈቱ የሀገራችን ባንኮች ህልውና አደጋ ውስጥ ነው! ምክንያቱም የውጪ ባንኮች በካፒታል አቅም፤ በሰለጠነ የሰው ሀይል፤ በቋሚ ሀብት፤ በቴክኖሎጂ፤ ሴክተሩ ላይ ባላቸው ልምድ፤ ወዘተ ፈርጣማ በመሆናቸው ለረጅም ጊዜ በገዛ ሀገራቸው በገበያው ተፎካክረው መቆየት ይቸገራሉ (የሀገር ውስጥ ባንኮች ካልተዋሀዱ በስተቀር!)። ስለዚህ ውስን ባለአክሲዮኖችን በመያዝ ግዙፍ ካፒታል ለመመስረት ረጅም ዓመት ስለሚፈጅ ተጨማሪ አክሲዮኖችን ለገበያ በማቅረብ የፋይናንስ እና የተደራሽነት አቅማቸውን ለማሳደግ ማሰብ አለባቸው። የባንክ ሴክተሩ እስከ አሁን በነበረው ኢ-መደበኛ ስቶክ ገበያ ለመደራጀት ፍላጎት እንዳለው ቅድሚያ ነባር የግል ባንኮች በጥናት በማረጋገጥ ተጨማሪ ከፍ ያለ አክሲዮኖችን ለገበያ አቅርበው ቢሆን ኖሮ አሁን የተጋረጠባቸው የመጪው ጊዜ ፈተና በእጅጉ ይቀንስ ነበር።
    2
    0 Comments 0 Shares
  • Watch "Luxor Metal Gift Pens from Extol commerce" on YouTube
    https://youtu.be/QOohuL9alXk
    Watch "Luxor Metal Gift Pens from Extol commerce" on YouTube https://youtu.be/QOohuL9alXk
    0 Comments 0 Shares
  • https://wa.me/message/7QGBP6OQ3TJ5I1

    https://wa.me/message/7QGBP6OQ3TJ5I1
    0 Comments 0 Shares
  • https://wa.me/message/7QGBP6OQ3TJ5I1
    https://wa.me/message/7QGBP6OQ3TJ5I1
    0 Comments 0 Shares
  • #TeamExtol were are ready to supply stationary matterials for your office. Widely used Luxor brand pens, markers, parkers and other are waiting for your order. The King of stationaries brand Kangaro is full in our stock, please, choose your need and find Paper punchers, Removers, Staplers and others.

    Wait are you ready to contact #Teamextol ?

    #Kangaro_challenge
    #Luxor_challenge
    #Extol_challenge
    #Extol_megazine_rack

    ፃፉልን በተቻለን ፍጥነት እንመልስላችኋለን!
    ደውሉልን በትህትና እናስተናግዳችኋለን!

    https://t.me/joinchat/AAAAAEVggRX4-fXHdcTiUw

    Please contact us,

    ORDER;

    www.extolcommerce.com
    https://www.facebook.com/extolimportandexport
    t.me/extolimportandexport

    Head Office
    Churchill Avenue
    Haron Tower Office No 806

    Branch
    Merkato Dir Building Office No 30/31
    Addis Ababa
    Ethiopia

    +251912506563
    +251118704656
    +251118721782
    +251910202182
    #TeamExtol were are ready to supply stationary matterials for your office. Widely used Luxor brand pens, markers, parkers and other are waiting for your order. The King of stationaries brand Kangaro is full in our stock, please, choose your need and find Paper punchers, Removers, Staplers and others. Wait are you ready to contact #Teamextol ? #Kangaro_challenge #Luxor_challenge #Extol_challenge #Extol_megazine_rack ፃፉልን በተቻለን ፍጥነት እንመልስላችኋለን! ደውሉልን በትህትና እናስተናግዳችኋለን! https://t.me/joinchat/AAAAAEVggRX4-fXHdcTiUw Please contact us, ORDER; www.extolcommerce.com https://www.facebook.com/extolimportandexport t.me/extolimportandexport Head Office Churchill Avenue Haron Tower Office No 806 Branch Merkato Dir Building Office No 30/31 Addis Ababa Ethiopia +251912506563 +251118704656 +251118721782 +251910202182
    3
    0 Comments 0 Shares
  • Do you have the latest Extol Megazine rack in your #Office #Library #Home #Shop or anywhere else?

    If not; please, do not waste your time, money and energy; come and visit our #Extol


    Please, try the latest model of megazine rack, as you trust us, we designed the Extol Megazine rack in internations standards.

    #Kangaro_challenge
    #Luxor_challenge
    #Extol_challenge
    #Extol_megazine_rack

    ፃፉልን በተቻለን ፍጥነት እንመልስላችኋለን!
    ደውሉልን በትህትና እናስተናግዳችኋለን!

    https://t.me/joinchat/AAAAAEVggRX4-fXHdcTiUw

    Please contact us,

    ORDER;

    www.extolcommerce.com
    https://www.facebook.com/extolimportandexport
    t.me/extolimportandexport

    Head Office
    Churchill Avenue
    Haron Tower Office No 806

    Branch
    Merkato Dir Building Office No 30/31
    Addis Ababa
    Ethiopia

    +251912506563
    +251118704656
    +251118721782
    +251910202182
    Do you have the latest Extol Megazine rack in your #Office #Library #Home #Shop or anywhere else? If not; please, do not waste your time, money and energy; come and visit our #Extol Please, try the latest model of megazine rack, as you trust us, we designed the Extol Megazine rack in internations standards. #Kangaro_challenge #Luxor_challenge #Extol_challenge #Extol_megazine_rack ፃፉልን በተቻለን ፍጥነት እንመልስላችኋለን! ደውሉልን በትህትና እናስተናግዳችኋለን! https://t.me/joinchat/AAAAAEVggRX4-fXHdcTiUw Please contact us, ORDER; www.extolcommerce.com https://www.facebook.com/extolimportandexport t.me/extolimportandexport Head Office Churchill Avenue Haron Tower Office No 806 Branch Merkato Dir Building Office No 30/31 Addis Ababa Ethiopia +251912506563 +251118704656 +251118721782 +251910202182
    3
    0 Comments 0 Shares
More Stories